የማችስተር ሲቲው አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በ100 ግቦች ላይ በመሳተፍ አዲስ ታሪክ አስመዘገበ፡፡ በኢትሀድ በርካታ የግብ ሪከርዶችን እየሰባበረ የሚገኝው የ24 አመቱ የፊት ...
በህንድ ኒው ደልሂ የሚገኘው የጋዚፑር የቆሻሻ ክምር በአለም አቀፍ ደረጃ በስፋቱ እና ከፍታው ቀዳሚ ነው፡፡ በ1984 በምስራቃዊ ደልሂ የተቋቋመው የቆሻሻ መጣያ ስፍራ በአመታት ውስጥ ወደ ተራራነት ...
በዋሽንግተን የሚገኘው የኤምሬትስ ኤምባሲ በይፋ የተመረቀው በ1974 ሲሆን፥ አሜሪካም በተመሳሳይ አመት በአቡዳቢ ኤምባሲዋን ከፍታለች። የ50 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው አረብ ኤምሬትስ እና ...
ኤልሳቫዶር 238 "ትሬን ደ አራጉዋ" የተሰኘ የወንበዴ ቡድን አባላትን 40 ሺህ እስረኞችን በሚይዝ ማረሚያ ቤቷ ውስጥ እንደምታስር አስታውቃለች የትራምፕ አስተዳደር የወንበዴ ቡድን አባላት ናቸው ...
በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ፖስት ...
በኢራን ድጋፍ እንደሚደረግለት የሚታመነው ሃውቲ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ በቀይ ባህር በምትገኘውና አውሮፕላን ተሸካሚዋ "ዩኤስኤስ ሃሪ ቱርማን" መርከብ ላይ በ24 ስአት ውስጥ ሁለት ጊዜ ጥቃት ...
አረብ ኢምሬትስ አሜሪካ ውስጥ በቴክኖሎጂ፣ በታዳሽ ኃይል፣ በመሰረተልማት እና አምራች ኢንዱሰትሪዎች ዘርፎች ከ35 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ የአሜሪካ ኢኮኖሚን ለመደገፍ እና አለምአቀፍ ተደራሽነቷን ለማጠናከር ያላትን ቁርጠኝነት አሳይታለች። አሜሪካ በአንጻሩ ከ2018-2023 ባለው ጊዜ ውስጥ በአረብ ኢምሬትስ ...
ይሁንና ለጊዜው ምንነቱ ባልታወቀ ምክንያት በድንገት በባቡር ውስጥ እየተጓዘች የነበረችው ሚስቱን በእሳት አያይዞ እሱ ለማምለጥ መሞከሩን ዶቸቪሌ ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው ከሆነ የባቡሩ ካፒቴን በእሳት የተያያዘችውን ሴት ከእሳት አደጋው በማዳን የከፋ ጉዳት እንዳይደርስባት አድርጓል፡፡ ...
አሜሪካ በዛሬው እለት በየመን የሀውቲ ታጣቂዎች ላይ አዲስ የአየር ጥቃት በመፈጸም ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ጥር ወር ስልጣን ከያዙ ወዲህ በመካከላቸው ምስራቅ እያካሄደች ያለውን ትልቅ ዘመቻ አድማስ አስፋታለች። ...
ቻይናዊቷ ዱ ሁዜን በጉዋንዡ ግዛት ነዋሪ ስትን ከሰሞኑ በ103 ዓመቷ ህይወቷ ህይወቷ ማለፉ ተገልጿል፡፡ ይህች ሴት በዚህ መንደር ያለ መሰልቸት ከ80 ዓመት በፊት ጋብቻ የመሰረተችውን ሰው ከዛሬ ነገ ይመጣል በሚል በመጠበቅ ትታወቃለች፡፡ ...
ሩሲያ በምዕራብ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት ከሰባት ወር በፊት ወረራ የፈጸሙትን የመጨረሻዎቹን የዩክሬን ኃይሎች ለማስወጣት ውጊያ እያደረገች እንደምትገኝ የሩሲያ ባለስልጣናት በትናንትናው እለት ተናግረዋል። ...
رغم تحذيرات الرئيس الأمريكي دونالد ترامب، تبنت مليشيات الحوثي، الثلاثاء، استهداف حاملة الطائرات الأمريكية ترومان، للمرة ...