የኢራኑ ኑር ድረገጽ እንደዘገበው ከሆነ የአሜሪካ ሰው አልባ አውሮፕላን በኢራን አየር ክልል አቅራቢያ እያለ በኤፍ-14 የውጊያ አውሮፕላን ከአየር ክልላችን እንዲርቅ ተደርጓል። የኢራን ጦር ማንኛውንም ...
የጋዛ ሲቪል ዲፌንስ ቃል አቀባይ መሀመድ ባሳል የእስራኤል ጦር በጋዛ ሰሜናዊ እና ደቡባዊ ክፍል ከ200 በላይ የአየር ጥቃቶች መፈጸሙን ለአጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ተናግረዋል። የተፈናቀሉ ሰዎች ...
አረብ ኢምሬትስ በመካከለኛው ምስራቅ ብሎም በዓለም የአሜሪካ ወሳኝ አጋር ስትሆን ሁለቱ ሀገራት ትብብራቸውን በማጠናከር ለቀጣናውና ለአለም ደህንነት እንዲሁም ለኢኮኖሚ እድገት አስተዋጽኦ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልጸዋል። ሀገራቱ በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ፣ በታዳሽ ኃይል፣ በጠፈር ምርምር እና በሌሎች ቅድሚያ ...
የማችስተር ሲቲው አጥቂ ኤርሊንግ ሀላንድ በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በ100 ግቦች ላይ በመሳተፍ አዲስ ታሪክ አስመዘገበ፡፡ በኢትሀድ በርካታ የግብ ሪከርዶችን እየሰባበረ የሚገኝው የ24 አመቱ የፊት ...
በህንድ ኒው ደልሂ የሚገኘው የጋዚፑር የቆሻሻ ክምር በአለም አቀፍ ደረጃ በስፋቱ እና ከፍታው ቀዳሚ ነው፡፡ በ1984 በምስራቃዊ ደልሂ የተቋቋመው የቆሻሻ መጣያ ስፍራ በአመታት ውስጥ ወደ ተራራነት ...
በዋሽንግተን የሚገኘው የኤምሬትስ ኤምባሲ በይፋ የተመረቀው በ1974 ሲሆን፥ አሜሪካም በተመሳሳይ አመት በአቡዳቢ ኤምባሲዋን ከፍታለች። የ50 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው አረብ ኤምሬትስ እና ...
በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ፖስት ...
በኢራን ድጋፍ እንደሚደረግለት የሚታመነው ሃውቲ በዛሬው እለት ባወጣው መግለጫ በቀይ ባህር በምትገኘውና አውሮፕላን ተሸካሚዋ "ዩኤስኤስ ሃሪ ቱርማን" መርከብ ላይ በ24 ስአት ውስጥ ሁለት ጊዜ ጥቃት ...
አረብ ኢምሬትስ አሜሪካ ውስጥ በቴክኖሎጂ፣ በታዳሽ ኃይል፣ በመሰረተልማት እና አምራች ኢንዱሰትሪዎች ዘርፎች ከ35 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስት በማድረግ የአሜሪካ ኢኮኖሚን ለመደገፍ እና አለምአቀፍ ተደራሽነቷን ለማጠናከር ያላትን ቁርጠኝነት አሳይታለች። አሜሪካ በአንጻሩ ከ2018-2023 ባለው ጊዜ ውስጥ በአረብ ኢምሬትስ ...
አሜሪካ በዛሬው እለት በየመን የሀውቲ ታጣቂዎች ላይ አዲስ የአየር ጥቃት በመፈጸም ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ጥር ወር ስልጣን ከያዙ ወዲህ በመካከላቸው ምስራቅ እያካሄደች ያለውን ትልቅ ዘመቻ አድማስ አስፋታለች። ...
ቻይናዊቷ ዱ ሁዜን በጉዋንዡ ግዛት ነዋሪ ስትን ከሰሞኑ በ103 ዓመቷ ህይወቷ ህይወቷ ማለፉ ተገልጿል፡፡ ይህች ሴት በዚህ መንደር ያለ መሰልቸት ከ80 ዓመት በፊት ጋብቻ የመሰረተችውን ሰው ከዛሬ ነገ ይመጣል በሚል በመጠበቅ ትታወቃለች፡፡ ...
ኤልሳቫዶር 238 "ትሬን ደ አራጉዋ" የተሰኘ የወንበዴ ቡድን አባላትን 40 ሺህ እስረኞችን በሚይዝ ማረሚያ ቤቷ ውስጥ እንደምታስር አስታውቃለች የትራምፕ አስተዳደር የወንበዴ ቡድን አባላት ናቸው በሚል የጠረጠራቸውን ከ200 በላይ ቬንዙዌላውያን ከአሜሪካ አባረረ። ...